አንኳሮች
- የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ካፒቴን መሐመድ አሕመድ ከእዚህ ዓለም መለየት
- በሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ላይ በፀጥታ አካላት በስልክና በአካል የሚደርሱ ተደጋጋሚ ወከባዎችና ማስፈራሪዎች ሊቆሙ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ማሳሰቢያ
- በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ አድርጎ የማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የሚደግፍ ተግባርን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ የፓርላማ ክርክር ማስነሳት
- ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ እስላማዊ ሀገራት ትብብር ድርጅት አባል የመሆን ንግግር ጅማሮ
- ወንድሙን በመግደል በአውሬ ያስበላው ግለሰብ በእሥራት መቀጣት