"የዘንድሮውን ገና ያከበርነው በታላቅ ደስታና ተስፋ ነው" በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ማኅበረሰብ አባላት

Community Ethiopian Xmas.jpg

Haregewoine Taye (T-L Melbourne), Zewdwe Tesfamariam (L-B Brisbane), and Michael Feleke with his Family (R - Perth). Credit: H.Taye,Z.Tesfamariam, and M.Feleke

ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን አውስትራሊያ ዓመታዊ ዑደታቸውን ጠብቀው የመጡትን የ2023 / 2015 የፈረንጆችና የማኅበረሰባቸውን በዓለ ገናዎች በፈረቃ አከታትለው አክብረዋል። ወ/ሮ ሐረገወይን ታየ (ከሜልበርን)፣ ወ/ሮ ዘውዴ ተስፋማርያም (ከብሪስበን) እና አቶ ሚካኤል ፈለቀ (ከፐርዝ) የዘንድሮውን የገና በዓል እንደምን ባለ ስሜትና መንፈስ ከቤተሰብና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር እንዳከበሩ ይናገራሉ። በመላው ዓለም ላሉ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያንም የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውን ያስተላልፋሉ።


አንኳሮች
  • በዓለ ገና
  • ቤተሰብና ወዳጅ ዘመድ
  • ሐሴትና ተስፋ

Share