"አዲሱን ዓመት በድምቀትና በተስፋ ተቀብለን አክብረናል" ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን

NY Community pictures.jpg

Samrawit Habtom and her family (L), Sentayehu Bekele and his (R), Asnake Molla and his family (L-B), and Dr Girma Molla (C-B). Credit: S.Habtom, S.Bekele, A.Molla, and G.Molla

ሳምራዊት ሃብቶም (ከጎልድ ኮስት)፣ ስንታየሁ በቀለ (ከሜልበርን)፣ አስናቀ ሞላ (ከፐርዝ) ዶ/ር ግርማ ሞላ (ከፐርዝ) አዲሱን የፈረንጆቹን 2023 እንደምን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተቀብለው እንዳሳለፉ ይናገራሉ። ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለመላ ኢትዮጵያውያንም መልካም የአዲስ ዘመን ምኞቶቻቸውን ይገልጣሉ።



Share