“ክትባቶችን የምንከተበው ለራሳችን፣ ለማኅበረሰባችንና ለአገራችን ነው” - ዶ/ር ዓለማየሁ መኮንን

COVID-19 Vaccine

Dr Wubshet Tesfaye and Alemayehu Mekonnen. Source: Tesfaye and Mekonnen

ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪና ዶ/ር ዓለማየሁ መኮንን በዲከን ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፤ የኮሮናቫይረስ ክትባቶችን የመከላከል አቅምና የክተባ ሂደትን ያስረዳሉ።


አንኳሮች


 

  • በፋይዘርና አስትራዜኒካ ኮሮናቫይረስ ክትባቶች መካከል ያሉ ተመሳሳይነቶችና ልዩነቶች
  • የኮሮናቫይረስ ክትባቶችን የመከተብ ጠቀሜታና ያለመከተብ ጉዳት ምንድነው?  
  • ኮሮናቫይረስና የኢትዮጵያ አገራዊ ምርጫ

Share