የቤት ውስጥ ጥቃትን የሚረዱት እንደምን ነው?Play13:02Selam Tegegn (L), Wudad Salim (C) and Seblework Tadesse (R). Credit: Tegegn,Salim and Tadesseኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.39MB) ሲስተር ሰላም ተገኝ፤ በፐርዝ - ምዕራብ አውስትራሊያ የአፍሪካውያን ማኅበረሰብ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚደንት፣ ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበርን - ቪክቶሪያ የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ በብሪስበን - ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተር፤ የቤት ውስጥ ጥቃት / አመፅን ከኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ማኅበረሰባት አኳያ አሰናስለው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮችየቤት ውስጥ ጥቃት / አመፅ ግንዛቤየቤት ውስጥ ጥቃትና ማኅበረሰባዊ ተፅዕኖዎችየገመና ጫናዎችተጨማሪ ያድምጡእናቶቻቸው ላይ ጥቃት ሲፈፀም የማወዱ ኢትዮጵያውያን ወንዶች፤ ፍቅረኞቻቸውና ሚስቶቻቸው ላይ ጥቃቶችን አድራሽ የሚሆኑት ስለምን ነው?ተጨማሪ ያድምጡየቤት ውስጥ ጥቃት / አመፅ አማራጭ መፍትሔዎች ምንድን ናቸው?ShareLatest podcast episodesሱዛን ሊ የመጀመሪያዋ የሴት ሊብራል ፓርቲ መሪ ሆኑየኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ጥናታዊ ፅሑፎች 'ከእውነታ የራቁ ወይም ከፍተኛ የጥራት ችግር ያለባቸው' ናቸው በሚል ከሁሉም በላቀ መልኩ እየተሰረዙ መሆኑ ተነገረ"ሀገራችንን በእናት የምንመስላት በጣም ስለምንወዳት ነው፤ እናት የፍቅር ተምሳሌት ናት" ሜሮን ተስፋዬ*** በመላው አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ***