በኮቪድ-19 ሳቢያ የሚጣሉ ገደቦች በተማሪዎች የአእምሮ ጤና ላይ የሚያስከትሉት ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው

Dr Gelaye Tadesse Source: Supplied by Danyal Syed
ዶ / ር ገላዬ ታደሰ በምእራብ አውስትራሊያ የካንትሪ ሄልዝ አገልግሎት የአእምሮ ጤና መምህር እና ሀኪም እንደሚሉት በኮቪድ-19 ሳቢያ የሚጣሉ ገደቦች በአብዛኛው ማህበረሰ የአእምሮ ጤና ላይ ችግሮችን ያስከትላል ፡፡በተለይ በቤት ውስጥ ትምህርታቸውን በሚከታተሉ ወጣቶች ላይ የሚያደርሰው የአእምሮ ጫና ከፍተኛ ነው ፡፡ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ወላጆች ልጆቻቸውን እንዴት መርዳት እንደሚችሉ መንገዶችን ጠቁመዋል ፡፡
Share