"በአውስትራሊያና በመላው ዓለም ላላችሁ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ፤አደረሰን" ዶ/ር ፓስተር ናትናዔል ገመዳ

Dr Pastor Natnael Gemeda I.jpg

Dr Pastor Natnael Gemeda. Credit: N.Gemeda

ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ፤ በዘጸዓት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር የበዓለ ልደት መልዕክታቸውን ለእምነቱ ተከታዮች ያስተላልፋሉ፤መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።



Share