"ራሳቸውን የሳቱ ሰዎችን በፍጥነት ደረታቸውን በመጫን እና በአፋቸው አየርን በመስጠት ህይወታቸውን መታደግ ይቻላል ።"- ዶ/ ር ልሳነማርያም ጠንክር

Dr Lesanemariam.Tenkir

L. Tenkir.

ዶ/ ር ልሳነማርያም ጠንክር በደቡብ ካሊፎርንያ የግል ተቋም የልብ ሀኪም እንደሚሉት በልብ ህመም ሳቢያ ሰዎች ከ 3 እስከ 5 ደቂቃ ትንፋሻቸው ከተቋረጠ ለህልፈት ሊዳረጉ ይችላሉ ።


አንኳሮች
  • የልብ ድካም ህመም ስሜቶች
  • አንዳንድ ምልክቶች በሴቶች እና ወንዶች ላይ ለምን የተለየዪ ይሆናሉ ?
  • የልብ ድካም ያለባቸው ምን ጥንቃቄን ማድረግ አለባቸው ?

Share