"ለእኔ ሥነ ስዕል ማለት እንከን የለሽ ያልሆነ ነገር ነው" - አርቲስት ኦላና ዳመና ጃንፋPlay11:21 Credit: Olana Janfa.SBS AmharicView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.93MB) አርቲስት ኦላና ጃንፋ፤ በአገረ አውስትራሊያ የሕይወት ጎዳና እንደምን ብሩሽና ቀለሙን አዋድዶ የራሱን የሥነ ስዕል ዘይቤ ፈልጎ እንዳገኘና የተሰባበሩ የእንግሊዝኛ ቃላትን እንደምን ለሥነ ሰዕል ሥራዎቹ እንደሚጠቀምባቸው ይናገራል።አንኳሮችግላዊ የሥነ ስዕል ዘይቤየጥበብ ምልክታዎች በከፍተኛውና የሠራተኛ መደቦች ዘንድየፍልሰተኞች ሕይወት ነፀብራቅ በቅብ ሥራዎች ገፅታተጨማሪ ያድምጡ"የስዕል ሥራዎቼ የሚያንፀባርቁት የመጣሁበትን የኢትዮጵያ ማኅበረሰብና በግሌ ያለፍኩባቸውን የሕይወት ጉዞዎቼን ነው" - አርቲስት አላና ዳመና ጃንፋShareLatest podcast episodes28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?የሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)