“አምስት ጊዜ የኮሮናቫይረስ ምርመራ አድርጌያለሁ” - አቶ አሰፋ በቀለ

Assefa Bekele

Assefa Bekele Source: AB

አቶ አሰፋ በቀለ - የብላክታውን አካባቢ ፖሊስ ዕዝ መድብለባሕል ማኅበረሰብ አገናኝ መኮንን፤ የኮረናቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ጀምሮ ስለምን በተደጋጋሚ ምርመራ እንዳካሄዱና የማኅበረሰብ አባላትም በተደጋጋሚ ምርመራ ቢያካሂዱ ስለሚያስገኝላቸው የጤና ትሩፋቶች ይናገራሉ።



Share