የኮቪድ-19 ማኅበረሰባዊ ፈተናዎች በሲድኒ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን አንደበት

Mesfin Gebreselassie and Aynalem Tesfaye. Source: M.Gebreselassie and A.Tesfaye
ወ/ሮ ዓይናለም ተስፋዬና አቶ መስፍን ገብረሥላሴ፤ የአውስትራሊያ አንዱ ትልቁ ከተማ በሆነው ሲድኒ ላይ ተዛምቶ ባለው ኮሮናቫይረስና ተጥለው ባሉት ገደቦች ሳቢያ ገጥመዋቸው ስላሉት ቤተሰባዊ፣ የሥራና ማኅበራዊ ሕይወት ተግዳሮቶች ያጋራሉ። ምክረ ሃሳቦችንም ይጠቁማሉ።
Share