"የኢትዮጵያ ባሕላዊ ምግቦች በውጭ አገር ሰዎች ዘንድ እየተለመዱና ተወዳጅ እየሆኑ ነው" ብሩክታዊት መስፍን

Bruktait .jpg

Beruktawit Mesfin. Credit: B.Mesfin

ወ/ሮ ብሩክታዊት መስፍን - የየሺ የቤተሰብ ሬስቶራንት ባለቤት፤ ስለ ምግብ ቤት ሥራ አጀማመራቸው፣ የሚያቀርቧቸው የምግብ ዓይነቶችና የገበያ ሁኔታ ይናገራሉ። ኢትዮጵያውያን እንዲጎበኟቸውም ይጋብዛሉ።


አንኳሮች
  • ወደ ምግብ ቤት ንግድ መሰማራት
  • የኢትዮጵያ ባሕላዊ ምግብና ባሕር ማዶኞች
  • የመስተንግዶ ኢንዱስትሪ ተግዳሮቶችና ተስፋዎች

Share