"በአፍሪካውያን ሴቶች ዘንድ የቅድመ እርግዝና እንክብካቤ አገልግሎቶች አጠቃቀም ዝቅተኛ ነው" በየነ መረሳ

Beyene Mersa PhD Student.png

Beyene Merssa, PhD Student at Deakin University. Credit: B.Merssa

በየነ መረሳ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የነርስነትና አዋላጅነት ትምህርት ቤተ ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ፤ በቪክቶሪያ ነዋሪ በሆኑ አፍሪካውያን ሴቶች ላይ በማካሔድ ላይ ስላሉት የቅድመ እርግዝና ክብካቤ ጥናታዊ ምርምር ፕሮጄክት ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የቅድመ እርግዝና ክብካቤ ፕሮጄክት ትልሞች
  • የቅድመ እርግዝና ክብካቤ ምንነት
  • የአፍሪካውያን ሴቶች ቅድመ እርግዝና ክብካቤ ግንዛቤ

Share