"አማራው አሁን የተፈተነው ፈተና ኢትዮጵያን ለወደፊት ንቁ እንድትሆን የሚያደርግ ነው" ዶ/ር አበባ ፈቃደPlay11:07Dr Abeba Fekade. Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.41MB) ዶ/ር አበባ ፈቃደ፤ በቅርቡ በኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ድርጅት አማካይነት በኢትዮጵያዊነትና አማራ ማንነት ላይ እየተሰነዘሩ ካሉ አሉታዊ የትርክ ቀውሶች እንደምን መውጣት እንደሚቻል ባሰናዳው የውይይት መድረክ ላይ ስላጋሩት የጋራ መፍትሔ አፈላላጊ አተያይ ይናገራሉ።አንኳሮችፖለቲካዊ የሐሰት ትርክቶችና ብሽሽቅየሚዲያ አሉታዊ ተፅዕኖዎችኢትዮጵያዊነትን ብሔራዊ የማንነት ማዕከል ላይ የማቆም መንገዶችተጨማሪ ያድምጡ"የአማራው ማኅበረሰብ ራሱን በአንድ ጎሣ ከልሎ የማያይ፣ በአብሮነት የሚኖርና የመገንጠል ንቅናቄ በታሪኩ ውስጥ የሌለ ነው" ዶ/ር አበባ ፈቃደShareLatest podcast episodes" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)