"የአማራው ማኅበረሰብ ራሱን በአንድ ጎሣ ከልሎ የማያይ፣ በአብሮነት የሚኖርና የመገንጠል ንቅናቄ በታሪኩ ውስጥ የሌለ ነው" ዶ/ር አበባ ፈቃደPlay13:11Dr Abeba Fekadu. Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.05MB)Published 22 November 2023 8:11amUpdated 23 November 2023 7:16pmBy Kassahun Seboqa NegewoSource: SBSShare this with family and friendsCopy linkShare ዶ/ር አበባ ፈቃደ፤ በቅርቡ በኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ድርጅት አማካይነት በኢትዮጵያዊነትና አማራ ማንነት ላይ እየተሰነዘሩ ካሉ አሉታዊ የትርክ ቀውሶች እንደምን መውጣት እንደሚቻል ባሰናዳው የውይይት መድረክ ላይ ስላጋሩት የጋራ መፍትሔ አፈላላጊ አተያይ ይናገራሉ።አንኳሮችኢትዮጵያዊነትና የአማራ ማንነት ላይ ያነጣጠሩ አሉታዊ ትርክት ምንጮችየአሉታዊ ትርክቶች አገራዊ ጉዳት አድራሽነትኢትዮጵያዊነትን ማዕከል ያደረገ ብሔራዊ ማንነት ግንባታ መፍትሔዎች ተጨማሪ ያድምጡ"አማራው አሁን የተፈተነው ፈተና ኢትዮጵያን ለወደፊት ንቁ እንድትሆን የሚያደርግ ነው" ዶ/ር አበባ ፈቃደShareLatest podcast episodesለሀገር አቀፉ ምርጫ ድምፅዎን እንደምን መስጠት እንደሚችሉ"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው