“የምግብ ዋስትናና ረሃብን ለመፍታት ብዙ ጊዜ መፍትሔው ፖለቲካዊ ስለሆነ፤ ቀጥታ ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት ያስፈልጋል” ዶ/ር ገበያው አምበሉPlay36:50Dr Gebeyaw Ambelu Degarge Source: Supplied by Danyal Syedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (24.11MB) ዶ/ር ገበያው አምበሉ ደግአርጌ በኒውዝላንድ ሊንከን ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝምና ልማት ተመራማሪ፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ኔትዎርክ አባል፤ ባደጉና በማደግ ላይ ባሉ አገራት ስላሉ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብና ድህነትን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የዓለም ምግብ ፕሮግራም የ2020 ኖቤል ሰላም ሽልማት ፋይዳዎችየኮሮናቫይረስና አንበጣ ወረርሽኝ አሉታዊ የምግብ ዋስትና ተፅዕኖዎች በኢትዮጵያየድህነት ቅነሳ ስትራቴጂ በኢትዮጵያShareLatest podcast episodesበአውስትራሊያ ለቅድሚያ ምርጫ የተመዘገቡ ከነገ ጀምሮ መምረጥ ይችላሉየኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ ለሚያስገነባው አዲሱ የአየር ማረፊያ ለሚነሱት ቤተሰቦች ህዳር ወር ላይ ቤት ሰርቶ እንደሚያስረክብ ገለጸ" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳ