ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤ዘላቂ ፍቅርን በቅድመ ጋብቻ ወቅት እንደምን መመሥረት ይቻላል?

Mulatu marraige.jpg

Dr Mulatu Belayneh. Credit: M.Belayneh

ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ - የናታን የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት ባለ ሙያ ናቸው። ከጥቂት ወራት በፊት የቅድመ ጋብቻ የፍቅር ግንኙነቶችን አስመልክቶ ካካሔድናቸው ቃለ ምልልሶች በምልሰታዊ ምልከታ በከፊል ቀንጭበን አቅርበናል።


አንኳሮች
  • የፍቅር ዓይነቶችና ትርጓሜ
  • ሊታሰብባቸው የሚገቡ የፍቅር ሕይወት ጓደኛ መረጣ መመዘኛዎች
  • ፀፀትና ሐሴት

Share