“ኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ችግሮችን መፍታት ካልቻልን የኮረናቫይረስ ስርጭቱ ከቁጥጥር ውጪ ሊሆን ይችላል” ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ

COVID-19 Vaccine

Dr Wubshet Tesfaye (L), Dr Befikadu Wubshet (T-R) and Dr Daniel Erku (B-T) Source: W. Tesfaye, D. Erku and B. Wubshet

በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ አባላት ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፣ ዶ/ር በፈቃዱ ውብሸት - በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ፣የጤና አገልግሎትና ምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፣ ዶ/ር ዳንኤል ዕርቁ - በግሪፊዝ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ፣የጤና አገልግሎትና ምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ ስለ ዓለም አቀፍ ድንበሮች ከፈታና የኮሮናቫይረስ ኢትዮጵያ ውስጥ መስፋፋትን በብርቱ አሳሳቢነት አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • አስራዜኒካ ክትባትን ዕድሜያቸው ከ50 በላይ የሆኑትን ለመከተብ ምክረ ሃሳብ የቀረበበትን ምክንያት
  • ቀዳሚው የሕዝብ ጤና ወይስ ምጣኔ ሃብት?
  • በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ በስፋት መስፋፋትና አሳሳቢነት

Share