“እስከ 2021 መጨረሻ በመላው ዓለም የኮቪድ - 19 ክትባትን ማድረስ ከተቻለ በጣም ጥሩ ይሆናል” - ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ

Interview with Dr Wubshet Tesfaye

Dr Wubshet Tesfaye Source: Supplied by Danyal Syed

ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ - በአውስትራሊያ ካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪና በአውስትራሊያ የኢትዮያውያን ተመራማሪዎች ኔትዎርክ አባል፤ በመሠራትና ለሕክምና ተግባር ለመዋል ተቃርበዋል የሚባሉትን የኮቪድ-19 ክትባት ምርምር ሂደቶች አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች


  • የኮቪድ – 19 መከላከያ ክትባት ስርጭትና አጠቃቀም
  • የፖለቲካ፣ ሃይማኖትና ሳይንስ ትይዮሽ በኮቪድ - 19 ዙሪያ
  • በአዲስ ዘመን ቅበላና ቀጣይ ሕዝባዊ በዓላት የጤና ጥንቃቄ 

Share