"የአማራ ሕዝብ አንዳንዶች እንደሚሉት የሌላውን ብሔርና ብሔረሰብ ባሕል በጥጋብና በዕብሪት ለመጨፍለቅ የተነሳ ሕዝብ አይደለም" ዶ/ር ይርጋ ገላው

Yirga G Woldeyes.jpg

Dr Yirga Gelaw Woldeyes, Senior Lecturer and Multidisciplinary Researcher at Curtin University's Centre for Human Rights Education. Credit: YG.Woldeyes

"ቢያንስ መገዳደልን የሚያስቀር ፖለቲካ የሌለን መሆኑ በጣም ያሳዝነኛል" የሚሉት፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በአማራ ክፍለ አገር ተከስቶ ያለውን ግጭት አሳሳቢነት አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ከጦርነት ወደ ግጭት
  • የጠብመንጃና ፖለቲካዊ መግትሔ አተያዮች
  • ተቃራኒ የግጭት መንስዔዎች

Share