"በአሁኑ ወቅት ከስጋት ነፃ የሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ የለም፤ በተለይ በአማራ ሕዝብ ላይ በፖለቲካዊ አስተሳሰቡ ጥቃት የተሰነዘረበት ጊዜ ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው

Yirga Gelaw Woldeyes.jpg

Dr Yirga Gelaw Woldeyes, Senior Lecturer and Multidisciplinary Researcher at Curtin University's Centre for Human Rights Education. Credit: YG.Woldeyes

ዶ/ር ይርጋ ገላው - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ ባለፈው የኢትዮጵያ 2015 የዘመን ቀመር በሰብዓዊ መብቶች ረገድ የተከሰቱ ጥሰቶች፣ ያስከተሏቸው መዘዞችና የማሻሻያ ጥረቶችን በምልሰታዊ ምልከታ ነቅሰው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የ2015 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ሬኮርድ ምልከታ
  • የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችና መዘዞች
  • የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃዎችና መንግሥታዊ ኃላፊነቶች

Share