"ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች በአማራ ሕዝብ ላይ ያለውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አስመልክተው በቂ ሪፖርት እያቀረቡ አይደለም" ዶ/ር ይርጋ ገላው

Yirga GWY.jpg

Dr Yirga Gelaw Woldeyes, Senior Lecturer and Multidisciplinary Researcher at Curtin University's Centre for Human Rights Education. Credit: YG.Woldeyes

ዶ/ር ይርጋ ገላው - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ የአገር በቀልና ዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶችን ሚናና ተቀሳሚ ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን አሰናስለው አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • ተቀሳሚ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ተሞክሮዎችር ይቻላል
  • የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ሰብዓዊ ድርጅቶች የተፅዕኖ ደረጃዎችና ፋይዳዎች
  • የሰብዓዊ ድርጅቶች ሚዛናዊነት ትሩፋቶችና የፖለቲካዊና ሰብዓዊ መብቶች ዝንቅ አጀንዳዎች አሉታዊ ገፅታዎች

Share