“የኮቪድ - 19 መከሰት ለኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ‘ይውጋህ ብሎ ይማርህ’ ዓይነት ይሆናል የሚል እምነት አለኝ” - ዶ/ር ገበያው አምበሉ

Interview with Dr Yonatan and Gebeyaw

Dr Gebeyaw Ambelu (L) and Dr Yonatan Dinku (R) Source: Supplied by Danyal Syed

ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ፖሊሲ ተመራማሪና ዶ/ር ገበያው አምበሉ በኒውዚላንድ ሊንከን ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝምና ልማት መምህርና ተመራማሪ፤ ኮቪድ - 19 ባደጉና በማደግ ላይ ባሉ አገራት ላይ የሚይሳድረውን የምግብ ዋስትና ተፅዕኖ አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የምግብ ዋስትና ትርጓሜና ዘርፎች
  • ኮቪድ - 19 እና ቱሪዝም በኢትዮጵያ
  • የፖሊሲ ምክረ ሃሳቦች

 


Share