"መንገደኞች የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የሚያገኙት መስተንግዶ ብቻ አይደለም፤ ባሕልም ነው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ

Telila Deressa Gutema II.png

Eng. Telila Deressa Gutema, Regional Manager for Ethiopian Airlines in Singapore, Australia, and New Zealand. Credit: SBS Amharic

ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ የሲንጋፖር፣ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ቀጣና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የአየር መንገዱን ሁነኛ ትልሞችና ትግበራዎች ያመላክታሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ ራሱን ችሎ የመንገደኞች አውሮፕላኖችን የመሥራት ትልሞች
  • ከአውስትራሊያ በሲንጋፖር በኩል ወደ ኢትዮጵያ መሔድ የሚፈልጉ መንገደኞች የሚያገኟቸው ጥቅሞች
  • የ2035 አንኳር ርዕዮች

Share