“ በጥቃቅን እና አነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሰዎች የተሻለ ብድርን ለማግኘት ቀረጥን በአግባቡ መክፈል ይኖርባቸዋል። “ - አቶ እስቅያስ መንግስቴ

Eskias Mengite 3.jpg

አቶ እስቅያስ መንግስቴ የፋይናንስ የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ባለሙያ ፤ በአውስትራሊያ በኤን ዜድ ባንክ ለ 14 አመታት ያገለገሉ ሲሆን በአሁን ሰአት ከሌሎች መሰል ባለሙያዎች ጋር በመሆን በግል የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ። በተለይ ደግሞ ወደ ግሉ ተቋም የዞሩብት ምክንያት ለሚኖሩትበት የማህበረሰብ አባላት ብድርን በማስገኘት እና በማማከር ረገድ በበለጠ ለማገልገል ነው ይላል።


አንኳሮች
  • ገንዘብ ከመበደር በፊት ያሉት ቅድመ ሁኔዎች
  • የታላላቅ ባንኮች እና የአነስተኛ አበዳሪ ተቋማት ልዩነት
  • በብድር ሂድት በቋንቋ የመገልገል ሚና

Share