"ሔርሞን ለእኔ ከእግዚአብሔር በታች ሕይወቴ ነው፤ የእሱን ጉዳት ሳላይ እኔን እንዲያስቀድመኝ የምመኝለት ባሌ ነው" ኤደን ሮማ

Community

Eden Roma (L), and Hermon Gashaw (R). Source: H.Gashaw and E.Roma

"ኤደንን 'ሽቶዬ' ነው የምላት። የእኔን ሕይወት የቀየረች ናት። ምን ያህል እንደማፈቅራትና እንደማከብራት ታውቃለች ። የትም ስሔድ ስለ እሷ ነው የምናገረው" ሔርሞን ጋሻው


አንኳሮች


 

  • ከሱስ የመላቀቅ ተሞክሮ
  • ምክረ ሃሳብ
  • ፍቅርና ከበሬታ

Share