"የኢትዮ-ድምፅ ኔትዎርክ ዋና ዓላማ የተጣራ አስተማማኝ መረጃ ለኅብረተሰቡ ማድረስና ድምፅ ለታፈነበት መድረክ ማመቻቸት ነው" ጋዜጠኛ አበበ ገላው

Abebe Belew EVN.jpg

Journalist Abeb Gelaw. Credit: A.Gelaw and EVN

ጋዜጠኛ አበበ ገላው፤ የኢትዮ-ድምፅ ኔትዎርክ መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ስለ አዲሱ የሚዲያ አገልግሎት ስርጭት ትኩረትና ግቦች ይናገራል።


አንኳሮች
  • የኢትዮ-ድምፅ ኔትዎርክ ተልዕኮና ግቦች
  • የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ሙያዊ ክህሎትና ሚና
  • የሚዲያ ተቋማት ጥንካሬና ብቃት ደረጃ
  • በፕሮፌሽናል ጋዜጠኛነትና የማኅበራዊ ሚዲያ ስርጭቶች መካከል ያሉ ግራጫ መስኮች

Share