"ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግሥትና በሕዝብ መካከል ያለው ተቃርኖ የሚዲያ ተቋማት አቋም ላይ ተፅዕኖ አለው፤ ያ የማይካድ ሐቅ ነው" ጋዜጠኛ አበበ ገላው

Abebe Gelaw II.jpg

Journalist Abebe Gelaw. Credit: SBS Amharic

ጋዜጠኛ አበበ ገላው፤ የኢትዮ-ድምፅ ኔትዎርክ መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ የማኅበራዊ ሚዲያን ፖለቲካዊና ሙያዊ ተፅዕኖዎች አንስቶ ይናገራል።


አንኳሮች
  • የማኅበራዊ ሚዲያ የኢትዮጵያን ፖለቲካ በማወሳሰብና አቅጣጫ በማመላከት ረገድ ያለው ሚና
  • ኢትዮጵያ ተኮር የባሕር ማዶ መንግሥታዊና የግል ብዙኅን መገናኛዎች ሚና
  • የፕሬስ ነፃነት

Share