ዝክረ መታሰቢያ፤ ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ገጣሚ ዜናነህ መኮንንPlay12:41Journalist, Author and Poet Zenaneh Mekonen. Credit: Z.Mekonenኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.62MB) "የኩላሊት ሕመም እንደያዘኝ ከማወቄ በፊት፤ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ የራሴ ስቱዲዮ እንዲኖረኝ ሃሳብ ነበረኝ" ያለን ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ገጣሚ ዜናነህ መኮንን በገጠመው የኩላሊት ሕመም ሳቢያ ከእዚህ ዓለም በሕልፈተ ሕይወት ተሰናብቷል። በሕይወት ሳለ ከ SBS አማርኛ ጋር ኢትዮጵያውያን ወገኖች ለሕመሙ መፈወሻ የችሮታ ጥሪ ያቀረበበትንና ስለ ሙያ ሕይወቱ በአንደበቱ የገለጠበትን ቃለ ምልልስ ዳግም አቅርበናል።አንኳሮችየጋዜጠኝነት ሕይወትየመፅሐፍ ድርሰት "ነፃነት" እና "ከጣራው ስር"ሥነ ግጥሞችየኩላሊት ሕመምShareLatest podcast episodesየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር መሸጡን አስታወቀ"የአድዋ ድል ቋንቋችንና ባሕላችን ሳይጠፉ፣ ባንዲራችን ሳይረክስ፣ እምነቶቻችን ሳይደፈሩ አባቶቻችን ያቆዩልን የነፃነትና አንድነት መገለጫ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ምርጫ፤ ሰው ሠራሽ አስተውሎት እንደምን የዓለም ግዙፉ ምርጫ ላይ ተፅዕኖ እንዳሳደረ"የይድነቃቸው ተሰማ ሶሻል ስፖርት ክለብ ፍቅር የበዛበት ትልቅ ቤተሰብ ነው፤ ከወንድም በላይ የሆኑ ጓደኞችን አፍርተንበታል" ሚካኤል አባተ