"የት ነው?" ገጣሚት፣ ደራሲትና መምህርት ከበደች ተክለአብ

K Tekleab.png

Kebedech Tekleab is a poet, painter, and sculptor who is also an Associate Professor of Art at the City University of New York, Queensborough Community College. Credit: K.Tekleab

በሥነ ግጥም፣ ቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎች ዘርፍ ስመጥር ኢትዮጵያውያን መካከል አንዷ የሆኑት ከበደች ተክለአብ፤ ዳግም ለሕትመት ስላበቁት "የት ነው?" መፅሐፋቸው ጭብጦች ይናገራሉ። በቀጣዩ ክፍለ ዝግጅታችን አዲስ ስላሳተሙት "ሱታፌ" መፅሐፍ ይዘት ያስረዳሉ፤ ከግጥሞቻቸውም ጥቂቶቹን በአንደበታቸው ያስደምጣሉ።


አንኳሮች
  • ከሀገር ቤት ወደ ባዕድ እሥር ቤት
  • ብርቱ ጉስቁልናና የተሟጠጠ ተስፋ በሶማሊያ በረሃ
  • የት ነው?

Share

Recommended for you