"በልዩነት መሃል የሰውነትን ሰብዓዊነት መገንዘብ ትልቅ ነገር ነው፤ በጥቃቅን ነገሮች መስማማት ከቻልን በትልቁም መስማማት እንችላለን" ደራሲት ከበደች ተክለአብ

kk.png

Kebedech Tekleab is a poet, painter, and sculptor who is also an Associate Professor of Art at the City University of New York, Queensborough Community College. Credit: K.Tekleab

ደራሲት ከበደች ተክለአብ ሰሞኑን በቀይ ባሕር አሳታሚ በኩል ለአንባብያን እነሆኝ ስላሏቸው "የት ነው?" እና "ሱታፌ" መፅሐፍት ጭብጦች ይናገራሉ። ከሥነ ግጥሞቻቸው መካከልም ነቅሰው ያስደምጣሉ።


አንኳሮች
  • ሱታፌ
  • ነቢይ መኮንን
  • ፀጋዬ ገብረመድኅን

Share