"ፍቅር ዘላለማዊ እንዲሆን እንመኛለን፤ ዘላለማዊ እንዳልሆነ እያወቅን፤ የፍቅርን ጅማሬ እንጂ መጨረሻውን አናውቅም" ደራሲት ከበደች ተክለአብ

klcp.png

Kebedech Tekleab is a poet, painter, and sculptor who is also an Associate Professor of Art at the City University of New York, Queensborough Community College. Credit: K.Tekleab/Getty Images

ደራሲት ከበደች ተክለአብ ሰሞኑን በቀይ ባሕር ፕሬስ ለሕትመት ስላበቋቸው "የት ነው?" እና "ሱታፌ" መፅሐፍት ይዘቶች ይናገራሉ፤ ያስደምጣሉ።


አንኳሮች
  • የፍቅር ጤዛነት አተያይ
  • የእናት ፍቅር
  • የቅጂ መብት

Share

Recommended for you