"የአውስትራሊያ የመጀመሪያ ነዋሪዎችን ኑሮ እንዳየሁት በጣም ነው የሚያሳዝነው" አቶ ማርሸት መሸሻPlay10:58Marshet Meshesha. Credit: M.Mesheshaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (6.58MB) አቶ ማርሸት መሸሻ፤ በምዕራብ አውስትራሊያ የማዕድን ፍለጋና ምርምር ባለሙያ ናቸው። አውስትራሊያ የድምፅ ለፓርላም ሕዝበ ውሳኔን ለማካሔድ በማምራት ላይ ከመሆኗ ጋር አያይዘው፤ ስለ አውስትራሊያ ነባር ዜጎች ያላቸውን ግንዛቤና፣ በሥራና የግል ግንኙነቶች አላስተዋሏቸው የነባር ዜጎች ማኅበራዊ ጉስቁልናና መንፈሳዊ ዕሴቶች አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮችየአውስትራሊያ ነባር ዜጎችን መረዳትትውውቅኮሮቦሪተጨማሪ ያድምጡ"የመጠጥ ጥገኝነትን፣የሕፃናት ጉስቁልናንና ከመጠን ያለፈ እሥራትን የማቃለል ሃሳብ ይዞ ለሚመጣ ሕዝበ ውሳኔ የአውስትራሊያ ሕዝብ እሺ ይላል ብዬ አስባለሁ" አቶ ማርሸት መሸሻShareLatest podcast episodesበአውስትራሊያ ለቅድሚያ ምርጫ የተመዘገቡ ከነገ ጀምሮ መምረጥ ይችላሉየኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ ለሚያስገነባው አዲሱ የአየር ማረፊያ ለሚነሱት ቤተሰቦች ህዳር ወር ላይ ቤት ሰርቶ እንደሚያስረክብ ገለጸ" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳ