"ማንነታችንን አለማወቅ፤ ከማንነታችን በታች እንድንሆን ያደርገናል" መጋቢ ሔኖክ ዓለማየሁ

Pastor Henok Alemayehu I .png

Pastor, Author Henok Alemayehu. Credit: H.Alemayehu

መጋቢ ሔኖክ ዓለማየሁ፤ በሜልበርን ቤተ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ፤ ለሕትመት አብቅተው እሑድ ሕዳር 8 / ኖቬምበር 17 ለምርቃት ስላሰናዱት "እኔ ማነኝ?" መፅሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የማንነት መሠረታውያን
  • የማንነት ጥያቄ
  • ዓለማዊና መንፈሳዊ ሕይወት

Share