የኮሮናቫይረስ ገደብና የኢትዮጵያውያን ምግብ ቤት ባለቤቶች ትግል በሲድኒ

Mesfin Bekele and Yibeltal Tsegaw.

Mesfin Bekele (L) and Yibeltal Tsegaw (R). Source: M.Bekele and Y.Tsegaw

አቶ መስፍን በቀለ - የጃምቦ ጃምቦ ምግብ ቤት ባለቤትና አቶ ይበልጣል ፀጋው - የጉርሻ ሬስቶራንት ባለቤት፤ ሲድኒ ላይ ተጥሎ ባለው የኮሮናቫይረስ ገደብ ሳቢያ ገጥመዋቸው ስላሉት ተግዳሮች ይናገራሉ።



Share