"የአማራ ሕዝባዊ ግንባርን ለመቀላቀል ያበቃኝ ባለፉት አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ የተከሰተው ሁኔታ ነው" ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን ዓሥራተ ካሣ

AW Kassa .jpg

Prince Dr Asfa-Wossen Asrate-Kassa, Head of the Amhara Popular Front Diplomatic Relations in Europe. Credit: AWA.Kassa

ልዑል አስፋወሰን ዓሥራተ ካሣ፤ የኢትዮጵያ የመጨረሻው ንጉሠ ነገሥት ቀዳሚ አፄ ኃይለ ሥላሴ የዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ልዑል ዓሥራተ ካሣና የልዕልት ዙሪያሽ ወርቅ ልጅ ናቸው። በቅርቡ ስለምን የአማራ ሕብረት ግንባርን ተቀላቅለው በአውሮፓ የግንባሩ የዲፕሎማሲ ተጠሪ ለመሆን ግድ እንደተሰኙ ያስረዳሉ። "የኢትዮጵያዊነት አንደበቴ የተለወጠ ዕለት እኔ አልኖርም"ም ይላሉ።


አንኳሮች
  • የአማራ ሕዝባዊ ግንባርን የመቀላቀል ውሳኔ መነሾ
  • የአማራ ማንነትና ኢትዮጵያዊ ብሔራዊ ማንነት
  • የዘር ፖለቲካ ላይ የተደራጀ የፖለቲካ ፓርቲ አወቃቀር አሉታዊ ተፅዕኖዎችና የክልከላ አማራጭ መፍትሔዎች

Share