"እስከ መገንጠል የሚፈቅደው አንቀፅ 39 ሳይወለድ የሞተ አንቀፅ ነው፤ በማንኛውም ዓለም እንዲህ ያለ አስተሳሰብ የለም" ልዑል አስፋወሰን ዓሥራተ ካሣ

Prince AsfaWossen Asrate Kassa II.jpg

Prince Dr Asfa-Wossen Asrate-Kassa, Head of the Amhara Popular Front Diplomatic Relations in Europe. Credit: AWA.Kassa

ልዑል አስፋወሰን ዓሥራተ ካሣ - በአውሮፓ የአማራ ሕብረት ግንባር የዲፕሎማሲ ተጠሪ "መለስ ዜናዊና ኢሕአዴግ የጎሳ ብሔረተኝነትን ድል አድራጊ አደረጉ እንጂ፤ ፅንሰ ሃሳቡ የመጣው እ.አ.አ በ1960ዎቹ የተማሪዎች ንቅናቄ ጊዜ ነው። 'መላ ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እሥር ቤት ሆነች ከማለት ይልቅ፤ የመላ ኢትዮጵያ ሕዝብ እሥር ቤት ውስጥ ነው ያለው' ብለው ቢነሱ ኖሮ ዛሬ ያለንበት ሁኔታ ላይ አንደርስም ነበር" ይላሉ። ብሪክስን አስመልክተውም አገራዊ፣ አፍሪካዊና ዓለም አቀፋዊ አተያይ አላቸው።


አንኳሮች
  • የሕገ መንግሥታዊ መሻሻል አሥፈላጊነትና ሂደት
  • ጠንካራ መሠረት ላይ የቆመ አገራዊ የተቋም ግንባታ ወሳኝነት
  • የኢትዮጵያ የ2016 የወደፊት ጉዞ አማራጭ መንገዶች
  • የብሪክስ ፖለቲካዊና ምጣኔ ሃብታዊ የዓለም አቀፍ ሚዛን ተገዳዳሪነትና የኢትዮጵያ አባልነት ፋይዳዎች

Share