"አማራነትና ኢትዮጵያዊነትን መለያየት አይቻልም፤ ኢትዮጵያዊነት የአማራነት አካል እንደሆነ ሁሉ" ትዕግሥት ከበደ

Tigist Kebede.jpg

Tigist Kebede. Credit: SBS Amharic

አቶ ሳሙኤል አበበ፤ በሜልበርን የአማራ ሕብረት ማኅበር ሊቀመንበርና ወ/ሮ ትዕግሥት ከበደ በሜልበርን የአማራ ሕብረት ማኅበር አባልና የአማራ ማኅበረሰብ ተቃውሞ ሰልፍ አስተባባሪ፤ እሑድ ነሐሴ 7 በአውስትራሊያ ሜልበርን ከተማ ፊዴሬሽን አደባባይ ስለተካሔደው ሰልፍ ክንውን ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የተቃውሞ ሰልፍ ፋይዳዎች
  • በሜልበርን የአማራ ማኅበረሰብ ዋነኛ ጥያቄዎች
  • ኢትዮጵያዊ ማንነትና ትብብር

Share