"የኢትዮጵያና አውስትራሊያ የማዕድን ዘርፍ ግንኙነት በንግድና በሌሎች የሙዋዕለ ንዋይ ፍሰቶችም የሚስፋፋበት ዕድል አለ ብዬ አስባለሁ" ሚኒስትር ደኤታ ሚሊዮን ማቴዎስ

Panalists.jpg

Million Mathewos, State Minister for Ministry of Mines (C) with Africa Down Under 2023 panellists in Perth, Western Australia. Credit: M.Mathewos

የኢፌዲሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ሚሊዮን ማቴዎስ፤ ስለ ኢትዮጵያና አውስትራሊያ ወቅታዊና የወደፊት ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያና አውስትራሊያ ግንኙነቶችን ከማዕድን ዘርፍ ባሻገር የማሳደግ ዕድሎች
  • የአፍሪካ ሃብትና የቅኝ አገዛዝ ትግሎች
  • የአፍሪካ መፃዒ ሉላዊ ፖለቲካዊና የምጣኔ ሃብት ሚዛን አስጠባቂነት ዕድሎችና ተግዳሮቶች

Share