"ኢትዮጵያ ጌጣጌጥና ወርቅን ጨምሮ የ21ኛው ክፍለ ዘመን በጣም ተፈላጊ ማዕድናትና ጂኦተርማል ኢነርጂ ከፍተኛ ሃብት አላት" ሚኒስትር ደኤታ ሚሊዮን ማቴዎስ

State Minister Million Mathewos.jpg

Million Mathewos, State Minister for Ministry of Mines. Credit: MoM

የኢፌዲሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ሚሊዮን ማቴዎስ፤ ኢትዮጵያን ወክለው አውስትራሊያ ውስጥ ስለተሳተፉበት 21ኛው Africa Down Under 2023 ኮንፈረንስ ፋይዳዎች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የ21ኛው Africa Down Under ኮንፈረንስ ዋነኛ አጀንዳዎች
  • የኢትዮጵያ የማዕድን ሃብት ክምችቶች
  • የማዕድን ሥፍራ ጉብኝትና ልምድ ቀሰማ

Share