"የገናን በዓል ስናከብር አገራችን ኢትዮጵያን፣የተሰደዱትን፣መጠለያ አጥተውና ተቸግረው ያሉትን በፀሎት እያሰብን መሆን አለበት"መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ
![Melake Tsehai Mengistu.jpg](https://images.sbs.com.au/dims4/default/f7de041/2147483647/strip/true/crop/1280x720+0+0/resize/1280x720!/quality/90/?url=http%3A%2F%2Fsbs-au-brightspot.s3.amazonaws.com%2F2d%2F0c%2F6918a8f24aae8ac45324d012e88d%2Fmelake-tsehai-mengistu.jpg&imwidth=1280)
Melake Tsehai Mengistu. Credit: MT.Mengistu
መልአከ ጸሐይ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምስራቅ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ አገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ለአማንያን የበዓለ ልደት መልዕክትና ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም ምኞታቸውን ያስተላልፋሉ። የጥምቀት በዓልም በሜልበርን እንደሚከበር ይገልጣሉ።
Share