ኮቪድ-19 የፈጠረው የርቀት ትምህርት በወላጆች ላይ ያሳደራቸው ጫናዎች በኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን እናቶች አንደበት

Senayit Getachew and Fanaye Beyene.

Senayit Getachew and Fanaye Beyene. Source: S.Getachew and F.Beyene

ወ/ሮ ሰናይት ጌታቸውና ወ/ሮ ፋናዬ በየነ፤ የአውስትራሊያ አንዱ ትልቁ ከተማ በሆነው ሲድኒ ላይ ተዛምቶ ባለው ኮሮናቫይረስና ተጥለው ባሉት ገደቦች ሳቢያ ገጥመዋቸው ስላሉት የርቀት ትምህርት ጫናዎች ይናገራሉ።



Share