አንኳሮች
- በቅርቡ የተካሄደ አንድ የምርምር ውጤት እንደሚያመለክተው አውስትራሊያውያን ለፍቺ ማመልከቻዎች $45 ሚሊየን እንዲሁም ለሕግ ማስፈጸሚያ $3.7 ወጪዎችን ያወጣሉ
- ከ10 ለፍቺ ወይም ለመለያየት ከበቁ አውስትራሊያውያን ውስጥ ዘጠኙ ከፍቅረኞቻቸው ጋር ከተለያዩ በኋላ ከተጎዳ ስሜታቸው አገግመው አዲስ ሕይወት ጀምረዋል
- ከጋብቻ ፍጻሜ በኋላ 60 ፐርሰንት ያህል ወላጆች ፍቺ በልጆቻቸው ላይ ሊያሳድር የሚችለው ተፅዕኖ ያሳስባቸዋል