በኮሮናቫይረስ ወቅት የሙያ ለውጥ ማድረግ

Viva: Making a career change amid COVID-19

Hired Source: Getty

በአውስትራሊያ የሰው ኃብት ኢንስቲትዩት በ2018 ባካሔደው ጥናት መሠረት የኮቨድ-19 ወረርሽኝ ከመዛመቱ በፊት 68 ፐርሰንት ያህል የአውስትራሊያ አሠሪዎች ዕድሜያቸው ከ50 በላይ የሆኑ ሠራተኞችን ለመቅጠር አይሹም ነበር። ከወረርሽኙ በኋላ 400 ሺህ ያህል ዕድሜያቸው ከ51-65 ያሉቱ ሥራቸውን አጥተዋል ወይም ለቅነሳ ተጋላጭ ሆነዋል። የመስኩ ሙያተኞች አማራጭ ምክረ ሃሳቦች አሏቸው።



Share