የቤቶች ገበያ በኮቪድ - 19 ወረርሽኝ ወቅት

Property market during COVID-19 Source: Getty Images
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ተከትለው የተከሰቱት የማኅበራዊ ግንኙነት ገደቦች ከጡረተኞችና የጡረታ ዕቅድ ነዳፊዎች ጋር ተያይዞ የቤቶች ገበያ ላይ ለውጦችን ማሳየት ጀምሯል። የቤቶች ገበያ በወረርሽኙ ወቅትና ድኅረ ወረርሽኝ ጡረተኞችንና ሌሎችን አካትቶ ምን ይመስላል?
Share