ጉዞ ራስን በማግለል ወቅት

VIVA: Travel in isolation

Grounded aircrafts Source: AAP

ምንም እንኳ ባለፈው ዓመት የአውስትራሊያ የአገር ውስጥ ቱሪዝም የቀዘቀዘ ቢሆንም በ2020 ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር ከቶውንም በ21 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላርስ ወርዷል። የእርስዎ የጉዞ ዕቅድ ተስተጓጉልዎበት ከሆነ ቴክኖሎጂያዊ ዕገዛ ዓለም ወደ እርስዎ እንዲመጣ ይረዳዎታል።



Share