ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤"የባሕር ማዶና የአገር ቤት የርቀት ፍቅር እርጋታና መጠናናት ካልታከለበት ለረጅም የጋብቻ ሕይወት አያዛልቅም ብዬ አምናለሁ" ሃላክሄ ጋንዩ

Halakhe Gagnu I.jpg

Halakhe Gagnu. Credit: SBS Amharic

አቶ ሃላክሄ ጋንዩ - በሜልበርን የማኅበረሰብ አዕምሮ ጤና፣ ፍቅርና ጋብቻ አማካሪ፤ ስለ ባሕላዊና ዘመናዊ የፍቅር ግንኙነቶች፣ ተግዳሮቶችና የስምረት አቅጣጫዎች ይናገራሉ። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።


አንኳሮች
  • ከፍቅር ወደ ትዳር
  • ዘመናዊ ጋብቻና ተግባቦት
  • የባህር ማዶና አገር ቤት የአፋልጉልኝ ጋብቻ

Share