የአምስተኛው ዙር የኢትዮጵያ ሥነ ሕዝብና ጤና ቆጠራ መጀመሩ ተገለጠ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

በአንድ ቀን ውስጥ አላግባብ የዋጋ ጭማሪ አድርገዋል የተባሉ 542 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ


ታካይ ዜናዎች
  • የመንግሥት የልማት ድርጅቶቹን ዕዳ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመክፈል የ900 ቢሊየን ብር ቦንድ ማውጣት
  • የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና የተርክዬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ውይይት
  • የስድስት አትሌቶች አበረታች ቅመሞችን ተጠቅመው መገኘት
  • በ113 ውሳኔ ሰጪ አመራሮች ላይ ድጋሚ የሀብት ማጣራት ሂደት
  • የብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ግዢና ሽያጭ ተመን ውሳኔ
  • በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ለሚመጡ ፓለቲካዊና ምጣኔ ሃብታዊ ምስቅልቅሎች መንግሥት ኃላፊነቱን እንዲወስድ የኢዜማ ማሳሰቢያ
  • አንድ ባለ ሃብትን በማገት 20 ሚሊየን ብር የተቀበሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋል

Share