የጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የባሕር ዳርቻ የግል መኖሪያ ቤት መግዛት ትችት አስከተለ

SBS Amharic News Image.jpg

Credit: SBS Amharic

ዩናይትድ ስቴትስ እሥራኤል በ30 ቀናት ውስጥ እርዳታዎች ወደ ጋዛ እንዲዘልቁ ካላደረገች የተወሰነ የጦር መሳሪያ እገዳ እንደምታደርግ አስታወቀች


ታካይ ዜናዎች
  • በኒው ሳውዝ ዌይልስ የእኩልነት መብቶችን ያካተተ ረቂቅ ድንጋጌ ይሁንታ ሊቸረው መሆን
  • የሲድኒ ኩጂ ባሕር ዳርቻ በተንሳፋፊ የነዳጅ ፍሳሽ ሳቢያ በጊዜያዊነት መዘጋት
  • 97 ፐርሰንት የአውስትራሊያ ታዳጊ ወጣቶች ከማሕበራዊ ሚዲያ ቢታገዱ ለበለጠ የአዕምሮ ሕመምና ብቸነት ሊዳረጉ እንደሚችሉ መግለጥ
  • የጭ ምንዛሪና አየር ጠባይ

Share