ዶናልድ ትራምፕ ተመልሰው ፕሬዚደንት ከሆኑ በዩናይትድ ስቴትስ የአውስትራሊያ አምባሳደር ኬቨን ራድ የቆይታ ጊዜ አጭር እንደሚሆን አመላከቱ

SBS Amharic News Podcast World.jfif

Credit: SBS Amharic

የተባበሩት መንግሥታት የረድኤትና ሥራዎች ኤጄንሲ ለፍልስጤም ስደተኞች ዋና ዳይሬክተር ወደ ጋዛ እንዳይዘልቁ በእሥራኤል መታገዳቸውን ገለጡ


ታካይ ዜናዎች
  • የኤሌክትሮኒክ መቆጣጠሪያ ለወጣት ጥፋተኞች
  • የድጎማ ጥያቄ ለወይን ኢንዱስትሪ
  • የሩስያና ቤላሩስያ አትሌቶች የኦሎምፒክ ሰልፍ ሥነ ሥርዓት ዕገዳ

Share